n w    w w w w

baner
You are here:   Home
large small default

 

The Prototype African Police State
Alemayehu G. Mariam

 

The sights and sounds of an African police state

When Erin Burnett of CNN visited Ethiopia in July 2012, she came face-to-face with the ugly face of an African police state:

We saw what an African police state looked like when I was in Ethiopia last month… At the airport, it took an hour to clear customs – not because of lines, but because of checks and questioning. Officials tried multiple times to take us to government cars so they’d know where we went. They only relented after forcing us to leave hundreds of thousands of dollars of TV gear in the airport…

 

Read in PDF

በወያኔ ኢትዮጵያ: ቆርጦ ቀጥል ፖለቲካ፣ ቆርጦ ቀጥል ኢኮኖሚ - ዶ/ር ዘላለም ተክሉ

 

ሰሞኑን በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እየተላለፈ ያለውን አሳፋሪ “ የጀሃዳዊ ሃረካት” ድራማ በአግራሞት ስመለከትና በቅርቡም ይለቀቃል ተብሉ ስለሚጠበቀው “ ነውጥን ናፋቂ የሩቅ አገር ሰዎች” የፕሮፖጋንዳ ቪዲዮ እያሰብኩ ሳለሁ ነው ሌላ ኢኮኖሚያዊ ድራማ በ Addis Fortune ድህረ ገጽ ላይ የተመለከትኩት:: ይህ እኔ ልጽፍ የተነሳሁበት ድራማ በፊት ከጠቀስኳቸው ድራማዎች ለየት የሚያደርገው ፊልሞቹ በሙስሊምና ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ ፍርሃት፣ አለመተማመንና ጥላቻን ለማባባስና የሃማኖት መብት ጥያቄያቸውን ለማፈን በስፋት እየተካሄደ ያለ ዘመቻ ሲሆን  በጽሁፍ መልክ የወጣው ድራማ ግን መንግሥት ላለፉት 7 እና 8 ዓማታት አስመዘገብኩ እያለ በሚላላጥበት የሁለት አሃዝ የኢኮኖሚ ዕድገት ላይ የተከሰተውን የቀመር መዛባት ቅሌት ተድበስብሶ እንዲታለፍ እያደረገው ያለ ሴራ መሆኑ ነው::

 

በደመ ነፍስ የምትነዳ ሀገር – (ወልደማርያም ዘገዬ)

አንድ ምራቅ መዋጥ የጀመረ የ28 ዓመት ወጣት የኑሮ አጉራ ቢጠናው ጊዜ ወደ ጠንቋይ ቤተ ይሄዳል፡፡ ለአጋፋሪው ሣንቲም ቢቴ ቦጨቅ ያደርግና ወረፋውን አፋጥኖ በተሎ ይደርሰዋል፡፡ በሁሉም ቦታ መቼም ይቺ ሙስና ተንሰራፍታለችና በዚህ አይግረማችሁ፡፡ ሀገራችን በተለይ በዚህ አንደኛ ሳትሆን የምትቀር አይመስለኝም፡፡
ጠንቋይ፤ ምን ፈልገህ መጣህ? አውሊያው ምን እንዲያደርግልህ ትፈልጋለህ አንተ ብላቴና?
አስጠንቋይ፤ የኑሮ ችር ነው ወደዚህ ያመጣኝ፡፡ ሕይወቴ ልፋት ብቻ ሆነ፤ ቀን ከሌት ብለፋ ድካም እንጂ ውጤት የለም፡፡ ጓደኞቼ የትና የት ሲደርሱ
እኔ በድህነት እየማቀቅሁ ቀረሁ፡፡…

 

The Politics of Fear and Smear
by Prof. Alemayehu G/Mariam

2011: Dictatorship, corruption and the politics of fear and smear

In December 2011, I wrote a commentary entitled, “Ethiopia: Land of Blood or Land of Corruption?” contrasting two portraits of Ethiopia. At the time, the portrait painted by Transparency International (TI) (Corruption Index) and Global Financial Integrity (GFI) showed Ethiopia as a land blighted by  systemic corruption. 

 

ለመከላያ ሰራዊት ጥያቄ  አለኝ…….?
                                   ከትእዝብት አድማሱ

ሰሞኑን የኢትዮጵያ ቴለቨዥን ስከታተል ሶስት ድራማዎች ጎን ለጎን ሲካሄዱ ታዝቤአለሁ። አንደኛው  ድራማ የመከላኪያ ሰራዊት ሳምንት በሚል እየተካሄደ ያለው ሰልፍና ኤግዚቪሽን ነው። ሁለተኛው ድራማ ጅሃዳዊ ሐራካት ፊልም በሚል ተደጋግሞ የቀረበው አስቂኝና አሳዛኝ ድራማ ነው። ሶስተኛው ድራማ ደግሞ የህወሓት 38ኛ በዓል የትግራይ ህዝብ ልደት ነው እየተባለ በውጭና በሀገር ቤት ሲከበር ማየቴ ነው። በኔ አመለካከት ሶስቱም አላማቸውና ግባቸው አንድ ዓይነት ሆኖ ነው ያገኘሁት። አላማቸው በርዕደ መሬት እየተናወጠ ያለው ቡድን በህዝብ ፊት ሀይል (ጡንቻ) ያለው መንግስት መኖኑን ለማሳየት ሲሆን በሌላ መልኩ ደግሞ የአንድ ሞኖፓላዊ ድርጅት ጠባቂና ተከላካይ የሆነው የህወሓት ሰራዊት እየተባለ የሚነገርለትን መከላኪያ መልኩንና ቀለሙን በመቀያየር ኢትዮጵያዊ ሰራዊት መስሎ እንዲታይ እየተደረገ ያለው ጥረት ነው። ወጣም ወረደ የሶስቱም ድራማዎች ግብ የኢትዮጵያ ህዝብ ለመብቱ እንዳይተጋል በሀይል በማስፈራራት ከነሱ ውጭ በኢትዮጵያ ምድር ሌላ ተቀናቃኝና ለነፃነቱ የሚታገል እንዳይበቅል አንገቱን ለማስደፋት የተወጠነ ነው። ይህን ዓይነቱ የኮሚኒስት ምትሃታዊ ተንኰል የወለደው የፈጠራ ተውኔት ደግሞ ባዶና ውሸት መሆኑን ኢትዮጵያዊ ቀርቶ ሌላም ጠንቅቆ ያውቀዋል። “ውሸት ሲደጋገም ሓቅ ይመስላል”  ይላልና ስንክሳር መፅሐፋቸው። ወደ ተነሳሁበት ወደ ጥያቄዬ ልግባ፡- 10 ጥያቄዎች ናቸው። ልብ ብላችሁ ተከታተሉ፡………

 

Where Do We Go (or not go) From Here?

Alemayehu G. Mariam

On the road to democracy and unity?

For some time now, I have been heralding Ethiopia’s irreversible march from dictatorship to democracy. In April 2011, I wrote a commentary entitled, “The Bridge on the Road(map) to Democracy”. I suggested,

We can conceive of the transition from dictatorship to democracy as a metaphorical journey on the road to progress, freedom and human enlightenment (democracy) or a regression to tyranny, subjugation and bondage (dictatorship). Societies and nations move along this road in either direction. Dictatorships can be transformed into democracies and vice versa. But the transition takes place on a bridge that connects the road from dictatorship to democracy. It is on this bridge that the destinies of nations and societies, great and small, are made and unmade. If the transition on the bridge is orderly, purposeful and skillfully managed, then democracy could become a reality. If it is chaotic, contentious and combative, there will be no crossing the bridge, only pedaling backwards to dictatorship. My concern is what could happen on the bridge linking dictatorship to democracy in Ethiopia when that time comes to pass.

 

Ethiopia 2012: Human Rights and Government Wrongs
By Alemayehu G. Mariam

Another Groundhog Year

Four years ago, I wrote a weekly commentary lamenting the fact that 2008 was "Groundhog Year” in Ethiopia:

It was a repetition of 2007, 2006, 2005, 2004... Everyday millions of Ethiopians woke up only to find themselves trapped in a time loop where their lives replayed like a broken record. Each "new" day is the same as the one before it: Repression, intimidation, corruption, incarceration, deception, brutalization and human rights violation… They have no idea how to get out of this awful cycle of misery, agony, despair and tribulation. So, they pray and pray and pray and pray... for deliverance from Evil!

 
<< Start < Prev 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 Next > End >>

Page 2 of 45